የፓፕ ምርመራ

እንዲሰራ ለማድረግ የፊልም ድርድሩን ይጫኑ



የፓፕ ምርመራ

የምርመራውን ቅደም ተከተል ተከትለሽ ስዕሎቹን ተጫኚ

በፓፕ ምርመራ ወቅት መጀመሪያ የሚደረገው ነገር ምንድን ነው?

የፓፕ ፕርመራ ለማድረግ በቀጣይ መደረግ ያለበት ምንድን ነው?

ጥሩ ስራ!

የፓፕ ምርመራን ቅደም ተከተልን ተከትሎ ስዕሎችን ማስተካከልን አሳክተሻል

ተጨማሪ ጨዋታ

የፓፕ ምርመራ

የማኅፀን ሀኪምዋን ለመጠየቅ የፈለግሽውን ጥያቄ ተጫኚው እና የእርሷን መልስ አዳምጪ

የፓፕ ምርመራ

ከማህፀን ሀኪሟና እና የህክምና ክፍሏን ጋር በደንብ ተዋውቀሻል

የፓፕ ምርመራው እንዴት እንደሚከናወን አውቀሻል

አሁን የማህፀን ሐኪምዋን ለመጎብኘት ዝግጁ ነሽ

ወደ ሌሎች ምርመራዎች ተመለሺ፡፡