Your browser does not support HTML5 video.
በጡት (የማሞግራፊ) ምርመራ ወቅት መጀመሪያ ላይ የሚደረገው ነገር ምንድን ነው?
የማሞግራፊ ምርመራ ለማድረግ በቀጣይ መደረግ ያለበት ምንድን ነው?
ፎቶዎቹን በጡት ማሞግራፊ ምርመራ አፈፃፀም ቅደም ተከተል መሠረት በመደርደር ተሳክቶልሻል፡፡
ከማህፀን ሀኪሟና እና የህክምና ክፍሏን ጋር በደንብ ተዋውቀሻል
በጡት (የማሞግራፊ) ምርመራው እንዴት እንደሚከናወን አውቀሻል
አሁን የማህፀን ሐኪምዋን ለመጎብኘት ዝግጁ ነሽ